የመረጃ ቋት

ዕፁብ ድንቅ ኢትዮጵያውያን ሴቶች

ኢትዮጵያ ሴቶች ትንሳኤ

  • All Post
  • EWU Women
ሪታ ፓንክረስት

ስኬታማ ሴቶች ህይወት ሪታ ፓንክረስት ዋና ዋና ስኬቶች: ከ1948 -1954 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቤተመፃህፍት/ወመዘክር/ በቤተመፃህፍት ባለሙያነት ሰርታለች። ከ1956 – 1967…

ምህረት አያሌው ማንደፍሮ፣ ዶ/ር

ስኬታማ ሴቶች ህይወት ምህረት አያሌው ማንደፍሮ፣ ዶ/ር ዋና ዋና ስኬቶች: ህብረተሰቡን ስለ ኤድስ የሚያስተምር ትሩዝኤድስ የተሰኘ ደርጅት አቋቁማለች። የድርጅቱ ዌብሳይት(www.truthaids.org) ዋና አዘጋጅ ናት። በአሜሪካና በኢትዮጵያ የኤችአይቪ ፖዘቲቭ ሴቶችን ሕይወትየሚዳስስ \”ኦል ኦፍ አስ\” የተሰኘ ፊልም ሰርታለች። ኋይት ሃውስ ፌሎ በተሰኘው ፕሮግራም ተወዳድራበመመረጧ የአሜሪካ ተሰናባች ወታደሮችን የአእምሮና የሥነልቦና ጤና አገልግሎት ለማሻሻል ሰርታለች። ወቅታዊ ሁኔታ: ጆርጅ ዋሺንግተን ዩኒቨርስቲ፣ የጤና አጠባበቅና የጤና አገልግሎት…

ምንትዋብ (ንግስት:እቴጌ)

ስኬታማ ሴቶች ህይወት ምንትዋብ (ንግስት:እቴጌ) ዋና ዋና ስኬቶች: አስልታና አርቃ የምታቅድ፣ የሰዎችን ቀልብ የምትይዝራ ብርቱ የኢትዮጵያ ንግስት፣ የአፄ በካፋ ሚስት፣…

ጁሊ ምህረቱ

ስኬታማ ሴቶች ህይወት ጁሊ ምህረቱ ዋና ዋና ስኬቶች: በዎከር የስነጥበብ ማዕከል (ኤም ኤን)፣ በጉግኒህም ሙዚየም (ኒውዮርክና በርሊን) በግሏ ኤግዚቢሽን ያቀረበች የእይታ ጥበብ አርቲስት…

ካሚሌ ደ ስቱፕ

ስኬታማ ሴቶች ህይወት ካሚሌ ደ ስቱፕ ዋና ዋና ስኬቶች: ENDAን በኢትዮጵያ የመሰረተች ሲሆን ከኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ፎረም ቀደምት መስራቾች አንዷ…

Load More

End of Content.

ዕፁብ ድንቅ ኢትዮጵያውያን ሴቶች

ተምሳሌት መፅሐፍ

2023 © Network of Ethiopian Women’s Association