የመረጃ ቋት

ዕፁብ ድንቅ ኢትዮጵያውያን ሴቶች

ኢትዮጵያ ሴቶች ትንሳኤ

  • All Post
  • EWU Women
ደስታ ገብሩ ደስታ

ስኬታማ ሴቶች ህይወት ደስታ ገብሩ ደስታ ዋና ዋና ስኬቶች: የጦር ሠራዊት ሚስቶች ማህበር መስራችና ፕሬዚዳንት በመሆን ወላጆቻቸውን ላጡ የወታደር ልጆች…

የምወድሽ በቀለ

ስኬታማ ሴቶች ህይወት የምወድሽ በቀለ ዋና ዋና ስኬቶች: የራሷን የአጭር ልብወለዶች መድበል በማሳተም የመጀመርያይቱ ኢትዮጵያዊት ሴት ናት፣ የመጀመርያዋ ሴት የፖሊስ ፕሬስ…

ብርሃኔ ዳባ

ስኬታማ ሴቶች ህይወት ብርሃኔ ዳባ ዋና ዋና ስኬቶች: ከአካል ጉዳተኝነት ጋር የተያያዙ ልማዳዊ ፍረጃዎችን ተጋፍጣ በማሸነፍ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ ለመሆን…

ብሩክታዊት ጥጋቡ ታደሰ

ስኬታማ ሴቶች ህይወት ብሩክታዊት ጥጋቡ ታደሰ ዋና ዋና ስኬቶች: ከሰባት አመት በታች ለሆኑ ሕፃናት ጠቃሚ መልዕክቶችን የሚያስተላልፍ “ፀሐይ መማር ትወዳለች”…

ሙሉመቤት ገብረሥላሴ

ስኬታማ ሴቶች ህይወት ሙሉመቤት ገብረሥላሴ ዋና ዋና ስኬቶች: በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዘመናዊ የውበት ሳሎን እና የስፓ አገልግሎት ከፍታለች፤ የባዮጀኒክቢዩቲ ስፖት መስራችና…

ማጂ-ዳ አብዲ

ስኬታማ ሴቶች ህይወት ማጂ-ዳ አብዲ ዋና ዋና ስኬቶች: ሽልማት ያሸነፈ “The River that Divides” የተሰኘ ዶክመንታሪ ፊልም በፀሃፊነት፣ በፕሮዱዩሰርነትና በዳይሬክተርነት…

ሂሩት በፈቃዱ ወልደሚካኤል

ስኬታማ ሴቶች ህይወት ሂሩት በፈቃዱ ወልደሚካኤል ዋና ዋና ስኬቶች: የተባበሩት መንግስታት የሴቶች ጉዳይ ኮንፈረንስ በቤጂንግ በሚካሄድበት ወቅት፣ በአፍሪካ አንድነት ድርጅት…

Load More

End of Content.

ዕፁብ ድንቅ ኢትዮጵያውያን ሴቶች

ተምሳሌት መፅሐፍ

2023 © Network of Ethiopian Women’s Association