ቁጥርስምዋና የስራ ዘርፍትውልድ ዘመንትውልድ ቦታወቅታዊ መኖሪያ ስፍራየታሪክ ዘመን
1ነፃነት መንግስቱ አልማውየሴቶች ተቆርቋሪ -አሶሳ፣ ወለጋአዲስ አበባContemporary
2አልፋ መለሰ ደመላሽማህበራዊ የስራ ፈጣሪ2-3-1971አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያኒው ጄርሲ፣ዩኤስኤContemporary
3አልማዝ ደጀኔ ገብረማርያምመገናኛ ብዙሃን (ሚዲያ) - ሬዲዮና ቴሌቪዝን1940ሃረር፣ ኢትዮጵያአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያContemporary
4አልማዝ ኃይለሥላሴ ወደርየለህየሥነፆታ ተሟጋች1939 (40) ዓ.ም.አዲስ አበባContemporary
5አምሳለ ጓሉ እንደኛነው፣ ካፒቴንየአየር መንገድ አብራሪ-ባህርዳር፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያContemporary
6አበበች ወልዴ ተበጀጋዜጠኝነት -አዘዞ፣ ጎንደር፣ ኢትዮጵያአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያContemporary
7አቻምየለሽ ክፍሌ፣ ኮሎኔል ዶ/ርሕክምና፣ የጦር ኃይል ሕክምና አገልግሎት አስተዳደር-ጋምቤላአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያContemporary
8አይዳ አሸናፊ ተሰማፊልም ሠሪ -አዲስ አበባአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያContemporary
9ኤልሳቤጥ ወልደጊዮርጊስ (ዶ/ር)በከፍተኛ የትምህርትና የጥናት ተቋማት ስራ አስፈፃሚ1948አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያContemporary
10እናና ውበትየንግድ ባለሙያ/ የምግብ ቤት ባለቤት-ኢንፍራንዝ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ኢትዮጵያጎንደርContemporary
11እማሆይ ወለተማሪያም ገላውየአካባቢ ጥበቃ ተንከባካቢ፤ የመንፈሳዊ አገልግሎት1961-1963ቋሺባ ቂርቆስ ማቻክል ወረዳ፤ ምስራቅ ጎጃም-Contemporary
12ካሚሌ ደ ስቱፕከአካባቢ ጥበቃ ጋር የሚጣጣም ልማት1949ኮርትሪጅ፣ ቤልጂየምአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያContemporary
13ንጋትዋ ላሳብ ወልደጊዮርጊስየሸክላ ሥራ1948 ደራ፣ ሰሜን ሸዋ፣አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያContemporary
14ፅጌ ኃይሌ ወልደጊዮርጊስበበጎ አድራጎት ድርጅት ውስጥ፣ ለሴቶች የጥቃቅንና አነስተኛ የቢዝነስ ተቋማት ግንባታ-ቀጨኔ አካባቢ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያContemporary
15ጁሊ ምህረቱአርቲስት/ ሰዓሊ-አዲስ አበባኒውዮርክ ሲቲ፣ ዩኤስኤContemporary
16ገነት ገብረ ክርስቶስዓለም አቀፍ ጉዳዮች - ሰብዓዊ አገልግሎት - ስደተኞች - በአገራቸው የተፈናቀሉ እና አገር አልባ ሰዎች-አስመራአዲስ አበባ እና ዋሺንግተን ዲሲContemporary
17ምንትዋብ (ንግስት:እቴጌ)ንግስት፣ የአፄ በካፋ ሚስት፣ የልጇ የአፄ ኢያሱ ዳግማዊ እንዲሁም የልጅ ልጇ የአፄ ኢዮአስ ቀዳማዊ ሞግዚት (እንደራሴ)1706 እ.ኤ.አቋራ፣ ኢትዮጵያHistorical
18ምህረት አያሌው ማንደፍሮ፣ ዶ/ርየጤና አጠባበቅ ተሟጋች -አዲስ አበባአሌክሳንድሪያ፣ ቨርጂኒያContemporary
19ሪታ ፓንክረስትየቤተመፃህፍት ባለሙያ-ሮማንያአዲስ አበባContemporary
20ሮማን ዴቅሲሶ በዳሶየሴቶችን የቢዝነስ ስራ ማስፋፋት1958አሰላ፣ ኢትዮጵያአዳማ፣ ኢትዮጵያContemporary
21ሳባ ኪዳነማርያም ገብሩየማህበረሰብ ተሟጋች - የሴቶች የስነተዋልዶ መብቶች-አክሱም፣ ትግራይ፣ ኢትዮጵያአዲስ አበባContemporary
22ሶፊያ በቀለ እሸቴቢዝነስ (ቴክኖሎጂ ኤንድ ሲስተምስ ኢንተግሬሽን) -አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያዋልኑት ክሪክ፣ ካሊፎርኒያContemporary
23ሃና ተሾመ ወልደፃዲቅየማህበራዊ ደህንነት አገልግሎት-አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያContemporary
24መነን አስፋው (ንግስት: እቴጌ)የአፄ ኃይለሥላሴ ቀዳማዊ ባለቤት፤ ንግስት1883እጓ አምባሰል፣ ወሎ፣ ኢትዮጵያ-Historical
25መክሊት አየለ ሀዴሮሙዚቀኛ-አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያሳንፍራንሲስኮ፣ ካሊፎርኒያ፣ ዩኤስኤContemporary
26መስከረም አሰግድ ባንቲዋሉየሥነ ጥበብ ሥራዎች አሰባሳቢና ኤግዚቢሽን አዘጋጅ፣ የዘመነኛ ሥነ ጥበብ ማዕከል አስተዳደር-አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያContemporary
27መዓዛ ከበደ መካዓለም አቀፍ ልማት-አዲስ አበባአዲስ አበባContemporary
28ሂሩት ወልደማርያምትምህርት1968ደብረማርቆስ፣ ጎጃም፣ ኢትዮጵያአዲስ አበባContemporary
29ሂሩት በፈቃዱ ወልደሚካኤልዓለማቀፍ ግንኙነት-አዲስ አበባአዲስ አበባContemporary
30ማጂ-ዳ አብዲፊልም ፕሮዱዩሰር -ድሬዳዋ፣ ኢትዮጵያዳካር፣ ሴኔጋልና ፓሪስ፣ ፈረንሳይContemporary
31ሀረገወይን ቸርነት ወልደማርያምየስርዓተ- ፆታ እና የጤና አማካሪ፤ የሴቶች መብት ተሟጋች -አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያContemporary
32ሙሉመቤት ገብረሥላሴየቢዝነስ ባለቤት-ወንጂ፣ ኦሮሚያ፣ ኢትዮጵያአዲስ አበባContemporary
33ብሩክታዊት ጥጋቡ ታደሰየመገናኛ ብዙኃን፣ የቴሌቪዥን የሕፃናት ፕሮግራም ፕሮዲዩሰር-አዲስ አበባአዲስ አበባContemporary
34ብሩታዊት ዳዊት አብዲየባንክ ሥራ፤ ኢኮኖሚስት፤ ቢዝነስ፤ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት፤ የልማት ዘርፍ1940አዲስ አበባአዲስ አበባContemporary
35ብርሃኔ ዳባየአካል ጉዳተኝነት ተሟጋች-ሆለታ፣ ኦሮምያ፣ ኢትዮጵያአዲስ አበባContemporary
36የምወድሽ በቀለደራሲና ገጣሚ -አዲስ አበባአዲስ አበባContemporary
37ደስታ ገብሩ ደስታማህበራዊ ደህንነት -ፍልውሃ ሆስፒታል፣ አዲስ አበባ-Historical

Posted on October 6, 2014 By admin